ምንም ነገር ቀላል አይደለም፡፡ አንድን ነገር ከሃሳብ አንስቶ መፅሐፍ የመሆን ደረጃ ለማድረስ እጅግ አድካሚ እና ትግስት አስጨራሽ ከሆነው ጥረት በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ድንቅ ተቀባይነትን እና ጥሩ አስተያየቶችን ለማግኘት የቻልኩበት ከደመና በታች መፅሐፍ በገበያ ላይ በጃፋር፣ በሀ ሁ፣ በሰአዳ፣ በዋልያ፣ በሊትማን እንዲሁም በዩኒቨርሳል የፅሐፍት መደብር ይገኛል