ከመውደድህ ከበራፉ ከደፉ ላይ እንደቆመ ጊዜ አልፎት ሚስኪን ልቤ እጣ ፈንታው አከተመ ከግምት ስንቱስ ጎደለ እናማ ስንቱን ታዘብኩት ባንድ ጎን ሀዘን ታቅፌ የነሱነ እፍረት አፈርኩት …