ነግቶ አይኑን ለማየት እንቅልፍ ያጣሁለት መቼ ነው በማለት አመታት ተቆጥረው ቀን የነጎደለት ሳየው ድንብር ብዬ የረገጥኩት ወጣት በይቅርታ ብዛት ነብሱን ያስጨነኳት እቴ የእናቴ ልጅ በልጅነት ዜማ ጠይቂኝ ልንገርሽ…