የካፌው በረንዳ ከዝናቡ ውሽንፍር ሊከላከለኝ ስላልቻለ ውስጥ ላሉት ሰዎች ጀርባዬን ሰጥቼ ካፌውን ባጠረው መስታወት አሻግሬ እያየሁ ካፌው ዉስጥ ተቀምጫለው። ከጀርባዬ አረ እንሂድ የምትል እንስት ድምፅ ደጋግሞ ይሰማኛል፡፡ እሺ እንሄዳ…