ያ መንደር ግን ትዝ ይልሃል ካፋፉ ላይ የቆምንበት ከዳገቱ ከፍ ብለን ቁልቁለቱን የሳቅንበት ልቤ እዛጋ ትቶኝ ቀርቷል ከውድ ነብሴ ተነጥሎ ቅጠሉ ላይ ፈልግልኝ ቀርቶ እንዳይሆን ተንጠልጥሎ ደሞ እንደውም ካስታወስከው ቡና…
Read moreየካፌው በረንዳ ከዝናቡ ውሽንፍር ሊከላከለኝ ስላልቻለ ውስጥ ላሉት ሰዎች ጀርባዬን ሰጥቼ ካፌውን ባጠረው መስታወት አሻግሬ እያየሁ ካፌው ዉስጥ ተቀምጫለው። ከጀርባዬ አረ እንሂድ የምትል እንስት ድምፅ ደጋግሞ ይሰማኛል፡፡ እሺ እንሄዳ…
Read moreነግቶ አይኑን ለማየት እንቅልፍ ያጣሁለት መቼ ነው በማለት አመታት ተቆጥረው ቀን የነጎደለት ሳየው ድንብር ብዬ የረገጥኩት ወጣት በይቅርታ ብዛት ነብሱን ያስጨነኳት እቴ የእናቴ ልጅ በልጅነት ዜማ ጠይቂኝ ልንገርሽ…
Read moreየአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪም አይደለሁ እኔ ደግሞ በተለየ ሁኔታ ከሜክሲኮ እስከ ካሳንቺስ ያለውን መንገድ አብዝቼ እጠቀማለሁ በምልልሴ ከሜክሲኮ አቅጣጫ ከፌደራል ፖሊስ ከፍል ውሃ እና ከካሳንቺስ አቅጣጫ ደግሞ የቤተ መንግ…
Read moreCopyright © 2022 Meron Melese All Right Reserved