አንዴ ደውሎ እንገናኝ ካለ እንደማያቆም ስለማውቅ እንጂ ስደርስ ምንም የረባ ነገር እንደማያወራኝ አሳምሬ እያወቅኩ ነው የሄድኩት፡፡ በእርግጥ እሱ አልችልም እያለ ለምኜ እያገኘሁ እስኪሰለቸው ስለዛህ …. አለ አይደል በቃ ስለሱ ያ…