ያ መንደር ግን ትዝ ይልሃል ካፋፉ ላይ የቆምንበት ከዳገቱ ከፍ ብለን ቁልቁለቱን የሳቅንበት ልቤ እዛጋ ትቶኝ ቀርቷል ከውድ ነብሴ ተነጥሎ ቅጠሉ ላይ ፈልግልኝ ቀርቶ እንዳይሆን ተንጠልጥሎ ደሞ እንደውም ካስታወስከው ቡና…