VISITORS COUNTER


VISITORS COUNTER

Ticker

6/recent/ticker-posts

ባስፈልግህ ሀገር ካገር


ባስፈልግህ ሀገር ካገር ባሳስስህ በከተማ
የውሃ ሽታ ሆነህ የት ተገኝተህ አንተማ
ባገኝህ ማባበያ ቃላት ስለቃቅም
አንተን ማሞገሻ ቅኔ ሳጠራቅም
ውዴ ብዬ፣ፍቅሬ ብዬ፣ማሬ ብዬ
የኔ ብዬ፣ስጦታዬ አንባ መጠጊያዬ
መሽቶ ነጋ ስፈልግህ ዘመን አልፎ ዘመን መጣ
ላንተ ስቀኝ ለሌለኸው ጥቁሩ ፀጉሬም እንደው ነጣ

Post a Comment

0 Comments