VISITORS COUNTER


VISITORS COUNTER

Ticker

6/recent/ticker-posts

Demaku ye fikir simet / ደማቁ የፍቅር ስሜት

 እንኳን ደስ አለሽ አሁንም እንደሁሌው አሸናፊዋ አንቺ ነሽ ስለማፈቅርሽ እና ስለምትናፍቂኝ ሰላሜን አጥቻለው፡፡ ለምሰራው ሃጥያት ሁሉ እመጣ እና ባንቺ እቀጣለሁ” ብሎ በምሬት ግርግዳውን በቦክስ መቶት እንቅልፍ እንደማይወስደው እያወቀ ከንዴቱ ….ከኩራቱ እና ከናፍቆቱ ጋር አልጋ ውስጥ ገብቶ ተኛ፡፡ ፍቅር ደመቅ ያለ ስሜት ስለሆነ ሰው ሲኖርበት ከነበረው ልማድ ሳይወጣ እንኳን ፍቅር የያዘው  ጊዜ ከሌሎች ልማዶች ይበልጥ ደመቅ እና ጎላ ብሎ የሚታየን አንድን ሰው በጣም የመፈለግ እና የመናፈቅ ስሜት ነው፡፡


Post a Comment

0 Comments