VISITORS COUNTER


VISITORS COUNTER

Ticker

6/recent/ticker-posts

አዲስ መፅሐፍ



 ይህ ባልተለመደ ሁኔታ የተፈጠረን ግር የሚያሰኝ አጋጣሚን መሰረት አድርጎ የሚተርክ መፅሐፍ ባህልን፣ እምነትን፣ ፅናትን፣ ቤተሰባዊነትን  እና ወዳጅነትን በእግረመንገድ ያስቃኘናል፡፡ በዚህ ልብወለድ መፅሐፍ ውስጥ የሚገኙት ገፀ ባህሪያት ለእያንዳንዳችን ቅርብ የሆነ ባህሪይ ያላቸው ሲሆኑ እኛን ባይመስሉ እንኳን በአቅራቢያችን የምናውቀውን ሰው የሚመስል ስብህና አላቸው፡፡ በፍፁም ሊሆን አይችልም የምንለውን ነገር ሆኖ ብናገኘው ምን አይነት እርምጃ እንወስዳለን ? እዚህ መፅሐፍ ላይ የተፈጠረው ታሪክ በኛ ህይወት ላይ ሆኖ ቢሆንስ ምን እናደርግ ነበር ? በእርግጥ የሁሉም ሰው መፍትሔ እንደኖረበት ማህበረሰብ አስተሳሰብ፣ ባህል እና እምነት የተለያየ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ እንግዲህ በኔ ልብወለድ  ከደመና በታች በቀጠለ ህይወት ውስጥ ያለፉ ክስተቶች እንደዚህ ተፅፈዋል ከዚህም በኋላ ህይወት ይቀጥላል ::

Post a Comment

0 Comments