VISITORS COUNTER


VISITORS COUNTER

Ticker

6/recent/ticker-posts

ስለ መፅሐፉ

 

 

 

 

 
 

 

በ 218 ገፆች የተፃፈው ከደመና በታች መፅሐፍ የታሪኩን መነሻ ከ 4 ወራት በፊት የተፈጠረን ያልተለመደ ክስተት በምልሰት በማስቃኘት ይጀምራል በምስል ፈጠራ እና በየመሃሉ ባሉት ምልሰቶች  ባህላዊ ክንውኖችን ፣እውነታው ላይ ለመድረስ በጥልቅ ጉጉት የሚደረጉ እርምጃዎችን እና ፍቅርን ልብ አንጠልጣይ በሆነ ሁኔታ ያስነብባል፡፡ መፅሐፉን ሜክሲኮ በጃፋር ፣ በሀ ሁ፣ በሰአዳ፣ እንዲሁም በ4 ኪሎ ዩኒቨርሳል እና ዋልያ  በፒያሳ ሊት ማን የመፅሐፍ መደብር ያገኙታል፡፡

Post a Comment

0 Comments